Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ደስ ብሎኛል እናቴ 5 ኪሎ የሚመዝን እጢ በኦፕሬሽን በሰላም ወቶላታል እልልልልል ብላችሁ የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርሰቶስን አመስግኑልኝ ከእሱ ቀጥሎ Jery tube ቻናል ያላት እህታችንን አመስግኑልኝ በብዙ እረድታኛለች እኔን ፈጣሪ እንደሰማኝ እናንተንም ይስማችሁ በየእምነታችሁ ትጉና ፀልዩ እናታችሁ ምንም አይንካት
እግዝአብሔር ይማስጋን ለእነቱ ልድኖግል ማሪያም ምስጋነ ይግብት እንኳን ደስ አለሽ
እልልልልልልልል
Elelelelel 👏 👏 👏 👏
እግዚአብሔር እንኳንም እናትሽን ማረልሽ እህቴ ሰለ ጄሪ በጣም በጣም የምወዳትና ሰለሰው የምትጨነቅ ሰው ናት እግዚአብሔር ባለችበት ከእነ ልጆቿ ይጠበቃት
አልሀምድሊላህ ማማየ በዚህ ዘመን እዲህ መሥማታቺን ደሢ ይላልል ጨርሦ ይማራቸው
በሀገራችንማ ለመጠጥ ፓንች ለመስራት አረቄ ጣእም ተቀላቅሎ ይሰጣልየሻይ በመጠጣት ለኩላሊት ሽንት ያሸናል።የወተት እቃዎች የታጠብበታል።ብዙ አይታወቅም ተባረክ ክብር ሰጠከው ወንድሜ❤❤
እፎይ ድምፅህን በሶሊ ቲዩብ በጣም ለምጄው በሰሞኑ ውዥንብር ኧረ ይሄ ሶሊ ሳይሆን አይቀርም ብየ እራስህ መሆንህን አረጋግጫለሁ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ።
እፎይ ተባረክ ሁሌም ውንድሜ ጀግና በዚህ እንዳለህ ሰዎቹ በድንብ ይስሙ።
በመረጃ ው በጣም እናመሰግናል ጠቃሚ መረጃ ነው ፡፡ በአገራችንም ለምሳሌ እናቴ ለሸቅማጥ ወይም ሽንት የሚከለክል ማለትም ህፃናት ልጆች ሽንት ለመሽናት ሲቸገሩ እናቴ ለትንሽ ወንድሜ አፍልታ ስትሰጠው አይቻለሁ ነገር ግን ይህን ሁሉ ጥቅም እንደሚሰጥ ሳናውቅ እየቀጠፍን ስንጫወትበት ነበር ሶል ቲዩብን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
አረ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥልኝ ፡ ተባረክ ፡ ፡ አመሰግናለሁ ፡ ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልኝ።
ለግፊት ላለብን እንዴት እንጠቀመው በቀን ምን ያህል
ጠቀሜታውን አብራርተህ ግን እንዴትና በምን መጠን መጠቀም እንደሚቻል አልገለፅክም።የብዙ መድኃኒት አዋቂዎች ችግር መጠን አለማወቅና በምን የጤና ሁኔታላይ ያለ ሰው መውሰድ ወይም አለመውሰድ አንዳለበት አያብራሩም ወይም አያውቁም ይህ ደግሞ ከጥቅሙ ጉዴቱ ይበልጣልና ጥንቃቄ ያስፈልጋል ባይነኝ
በጣም እናመሰግናለን
አጠቃቀሙን ብታብራራልን ተባረክ
እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን❤❤
Qixelun b shay melk mazegajet yichalal?
እንስላል ማለት ቅጠሉ ታሽቶ ስሸተት የአረቄ ሽታ ያለው ነውን ?
Awo
አዎ እሱ ነው
አዉ
አወ
አዎ ነጭ አረቄ ነጭ አረቄ የምሸት ማለት ነው
ዶክ ቅጠሉንነዉምንጠቀመው
Thanks
እናመሰግናለን
በአረብኛ የንሱን ይባላል
thanck you very much and its correct solution as i checkrd from old petson here in my area
Ketelun afelto endeshay metkem ayechalm??
እንሥላል በጣም ጠንካራ
እኔ የማሀጸን እንፈክሽን እያሰጫየኝ ነው መደሀንቱ ነገሩኝ
You tube Dr. Barbara Oneil በጣም ዓለም የታወቀች ተመራማረና ሰለ የተፈጥሮ መድኋኒቶች ተመራማሪ ነች ጠይቂያት እርግጠኛ ነኝ ትረዳሻለች
ውሀ በደብጠጭ
ከርቤ ቆንጆ ነዉ ሳይበዛ ለ2.3ቀን ዘፍዝፎ 1ብርጭ መጣት ሳይበዛ አተር ፍሬ የሚያክል አነደከረሜላ ማኘክ
በአረበኛ ቅጠሉ ሸበት በኢቶቢያ ኩመን ነው ወይስ የዶግ ነው?????
kamun aydele yensun yibaalaal
@@jemilaahmed9390 አይደለም ስሙ ሸመር ይባላል
@@wijdanabdu3924ትክክል
@@wijdanabdu3924የንሱን ነዉ (ሸመር)ሳይንስ እያሰቃየኝ ነዉ
አወንነዉ፡ሸበክየሚባለዉነዉ በአረበኛ
አናመሰግናለን በዚሁ ቀጥልበት
እናመሰግናለን ደኩተር
እርጥቡን ቶሎ ቶሎ ለማናገኝ ሰዎችስ ድርቀን አስቀምጠን በሻይ መልክ ልንጠቀመው እንችላለን?
ለወር አበ ባ ወቅትስ አይጠቅምም
❤እናመሰግናለን ፍሬዉን አፍልታቹ ጠ ጡ በጣም እወዳለሁ ለዉጥ አየሁበት
Ebakeh lesukar teru newy? Ebakeh meleselgn
Wenedem eihetoche kemone yeeinselale fere new einde eine eineselalein bedenebe akewalehu lehode eimeme new yemetekemote eigaga ale gene fere seyafera ayechew alawekem negeruge kemone bearebega new einede ferew?
የእንስላል ፍሬ ስሙ ፈኔል ነው በእንግሊዝኛ
ቅጠሉን ነዉምጠቀመው
የእንስላል ቅጠል አፍልቶ መጠጣት አይጠቅምም ??
ይጠቅማል ኣላስፈላጊ ነገሮችን በሽንት መልክ ያስወግዳል
Dr enamseginaln gin qixaluns edt naw yaminaragawu
እናመሰግናለን ክቡር ወንድማችን
ፍሬው ኩመን ይባላል
ኩመን ነዉ( ከሙን) የፃፍሽዉ የፊደል ስህተት ነዉ ወይስ ትክክል ኩመን ነዉ ለማለት ነዉ? ከሙን እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ ትንሽ ይቀራረባል እንጅ
አመሰግናለሁ
Dr 'Lesukar yagelgelalewy ebakeh melselgn
እናመሰግናል ግንየጨጓራ መዳኒት እዳለህ እባክህ
Be Bunna Mexexat yichalal?
God bless you.🙏🙏🙏
እንስላል ምንድነው ለሆያሆየ የሚያበሩት ነውዴ ባገራችን ባረቦች ምን ይባላል
ሸበትነው ቅጠሉ
Yansoon
ሌሱን ይባላል ባረበኛ
ከምግብ በሗላ ፍሬውን በትንሿ ማንኪያ ለተነፋ ሆድ ለሚያቅር ይጠቅማል የደምማቅጠኛ መድኃኒት ለሚወስድ ይሄ እንስላል ኣይፈቀድም 🙏🙏🙏😍
አርብሀገር ሻይ ይጠጡታል እኔ ጥቅም ያለው አይመስለኝም ነበር እኛ ሀገር ብዙም የለ ፍሬው የኮረሪማ ይመስላል
በአረበኛ ስሙ ያንሱን ነው እንደ ???🙏
Can I make the bottom (white)one boiled like tee and drink? please tell me is it possible or no thank you have a good time
Yes, you can...
አልገባኝም Fennel seeds እና እንስላል አንድ ነዉ።
ልክ ነሽ
Thank you for sharing.
ምንድነዉባረበኛታቅደሁዶክተርወየ
ሸበትወይም እሥፌጂነው በአረበኛ
ፍረውደግሞ ሸመርነውየሚባለው
ሽብት ይሉታል በአረበኛ ግን ኢትዮ አለ እንዴ?እኔአላወኩትም
@@زيبة-ج5ز እህትስሙባረበኛሸመርይባላል::ኢትዮአለግንስሙንአላቀዉም::ለበርበሪቅመምይሆናልመሰለኝ
@@سعد-ز8ب ሸመር ከሆነእማ አውቀዋለሁ በየጓሯችን ይበቅላል (ሁመር ይባላል በአካባቢያችን አጠራር)ግን ቅጠሉ ከሽብትጋ ተመሣሥሎብኝነው እዝሕ ለብዙ ነገሮች ይጠቀሙታል ከዳቦሊጥጋም ያቦኩታል
የኛን አገር የጫካውን እንሰላል መጠቀም ይቻላል ወይ?
ግፊት ላለበት እንዴት ነው አጠቃቀሙ
አረ የት እም ናገነው
ፍሬው የት ነው ሚገኘው p/s?
Hind suke w ist yigegnal Fenel yibalal ,store wistm ende safe way yigegnal.
እናመስግናለን አጠቃቀሙን
Batm amsgenalwo etkamwalwo gen eha hulu tikem endalw alkem nber jus arboche sela mitkamuti nber Thanks
እግዚአብሄር አብዝቶ እውቀቱን ይባርክ ልብ እናመስግናለን።
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
ዶክተር ስኳር ህሙማን መውሰድ ይቻላል አንዴ ላስቸግርህ ለምታሳውቀን ለጤናችን የሚጠቅሙ ባህላዊ መዳኒቶች እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ስኳር የታመመ ሰው በጣም በትልቅ ብረት ድስት ተፈልቶ ከጠዋት ጀምሮ 8,9ስሀት መጠጣት በመጨረሻ የጠርሙሱን እምቢ ውሃ መጠጣት በጣም ውጤታማ ነው ብሎ የተጠቀመ ሰው ነገረኝ
አምቦ ውሃ
የሱካር ኪኒን የምትጠቀሚ ከሆነ እንዳትጠጭ
እንዴት ነው እምንጠቀመው እንስላሉ
ፍሬውን በሻይ መልክ መጠቀም ቅጠሉን ከሰላጣ ደባልቆ መብላት ይቻላል
ሽታውን እንደት እናሥወግደዋለን
ሽታው እኮ አሪፍ ነው
ሽታው በጣም ነው ደስ የሚለው እኮ!
የደሞ መነሱ በሚነዪመለል
እናመሠግናለን
ውድ ውንድሜ አረቄ የሚሸተው ነው ውይ እሱ ክሆነ እቤቴ ጋሮ መአት ነው
አዎ። ልክ ሽታው እንደ አረቄ (ጂን) ነው
ለኩላሊት ጤንነት እንዴት እንጠቀመው እባክህ
Tekekel dese yemel sheta alew zemebeloem ayebekelem eihet letameme fetueih new
በገጠር ጫት ጋር ይበላል
Kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu enamsgenalen
ሽታ አለው ከይደል
❤️❤️💛💚👏
Selam, . . Beadis tinat Fenchel ( ebzelal) Cancer keskash Substance silalew. Betam betenekake mewesed alebet . . . . Bematibat gizena beregezena seat mewesed yelebetem
እናመሰግናለን ወንድሜ እኔ እጠቀማለሁ አልፎ አልፎ ግን ይሄን ያክል ጥቅም እንዳለው አላውቅም ነበር
የንሱን ነውደ
@@seada5882 አዎ እሱ ነው
ኢሊሶን ነው በአርበኛ ሰሙ
ለምን ያሕል ግዜ ስንጠቀም ከምታይብን ሕመም መፈወስ እንችላለን እንደየበሽታው የግዜ ግድብ ቢቀመጥ መልካም ነው።
ህንዶች በጣም ይጠቀሙታል ሁሌም ቅባት ያለው ምግብ ከተመገቡ በሆላ እንስላልጠቃሚ ነው
Ene zare nw simunim yesemahut🙏
በየቀኑ መጠቀም እንችላለን?
አጠቃቀሙን በደንብ ቢገልጹልነ
አወ!!!
አጠቃቀሙን
ለለምጥ በሽታም አሪፍ ነው ቆዳን ወደ ነበረበት ይመልሳል
አጠቃቀሙን ንገሩኝ እህት
አጠቃቀሙን ተባበሪኝ 😢😢😢
@@kedjaalike የእስላሉን ፍሬ በቡነ መፍቻ ሸርከት ሸሪከት አድርገሺ ፍጪተሺ በሞቀ ውሃ ዘፍዝፈሺ ማደር ከዛ ጧት አጥልለሺ ውሃ አሙቀሺ አቀላቅለሺ መጠጣት ሌላው ደግሞ ልክ እንደ ሻይ አፍልተሺ መጠጣት ጣአሙ በጣም ሀርፍ ነዎ
@@FhgGhf-zz1kl ለጠባሳ እንዴት እደምቀባው አስረጅኝ ውዴ
Ba arbiyna abahan yebalal ba amareny main yebalal
Ajaiba Ajaiba nawe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በአረበኛየምታቁትስሙንበአረበኛንገሩኝ
በአረኛ ሸመር ይባላል
ሸብንት
Shebat
ሸማር
ሸመር
Sru be selata new ydmibelaw. Be zeyt attbesu
ለሚፈልግ እኔ ጋር አለ
የትነውየምናገኝ
@@adanechzebira9038 min yahil new mtfeligi ke ruk bota new mimeta
የምርህን/ሽን ነው? ሁለት ግንድ እፈልጋለሁ።ስልክህን/ሽን ላኪልኝ
🎉🎉🎉🎉
Soly nuralan Anamesegenalen
Yana we'd like tabaraki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ መልስ መልስልኝ
አዎ አረቄ አረቄ ነዉ የሚሸተዉ
❤️❤️❤️❤️
ስኮርን አይቀንስም
ለጠባሳ እንዴት አድርገን እንጠቀመው እዳታልፈኝ😢
አረቄ አረቄ ሚለው
ኩላሊትጠጠርን ማሟሟት ይቻላል
የአሞጠጠርንስ
የምርሽን ነው ያሙዋሙዋል
እነኝህን የተባለው እነዚህን ቢባል
Yansun new barbign weys kemun
Yensun
ስሙንባረበኛንገሩኝ
ሸመር ነው የሚባለው
❤❤
💖💖💖💖💖
እናመስግናለን
በጣም ደስ ብሎኛል እናቴ 5 ኪሎ የሚመዝን እጢ በኦፕሬሽን በሰላም ወቶላታል እልልልልል ብላችሁ የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርሰቶስን አመስግኑልኝ ከእሱ ቀጥሎ Jery tube ቻናል ያላት እህታችንን አመስግኑልኝ በብዙ እረድታኛለች እኔን ፈጣሪ እንደሰማኝ እናንተንም ይስማችሁ በየእምነታችሁ ትጉና ፀልዩ እናታችሁ ምንም አይንካት
እግዝአብሔር ይማስጋን ለእነቱ ልድኖግል ማሪያም ምስጋነ ይግብት እንኳን ደስ አለሽ
እልልልልልልልል
Elelelelel 👏 👏 👏 👏
እግዚአብሔር እንኳንም እናትሽን ማረልሽ እህቴ ሰለ ጄሪ በጣም በጣም የምወዳትና ሰለሰው የምትጨነቅ ሰው ናት እግዚአብሔር ባለችበት ከእነ ልጆቿ ይጠበቃት
አልሀምድሊላህ ማማየ በዚህ ዘመን እዲህ መሥማታቺን ደሢ ይላልል ጨርሦ ይማራቸው
በሀገራችንማ ለመጠጥ ፓንች ለመስራት አረቄ ጣእም ተቀላቅሎ ይሰጣል
የሻይ በመጠጣት ለኩላሊት ሽንት ያሸናል።
የወተት እቃዎች የታጠብበታል።ብዙ አይታወቅም ተባረክ ክብር ሰጠከው ወንድሜ❤❤
እፎይ ድምፅህን በሶሊ ቲዩብ በጣም ለምጄው በሰሞኑ ውዥንብር ኧረ ይሄ ሶሊ ሳይሆን አይቀርም ብየ እራስህ መሆንህን አረጋግጫለሁ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ።
እፎይ ተባረክ ሁሌም ውንድሜ ጀግና በዚህ እንዳለህ ሰዎቹ በድንብ ይስሙ።
በመረጃ ው በጣም እናመሰግናል ጠቃሚ መረጃ ነው ፡፡ በአገራችንም ለምሳሌ እናቴ ለሸቅማጥ ወይም ሽንት የሚከለክል ማለትም ህፃናት ልጆች ሽንት ለመሽናት ሲቸገሩ እናቴ ለትንሽ ወንድሜ አፍልታ ስትሰጠው አይቻለሁ ነገር ግን ይህን ሁሉ ጥቅም እንደሚሰጥ ሳናውቅ እየቀጠፍን ስንጫወትበት ነበር ሶል ቲዩብን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
አረ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥልኝ ፡ ተባረክ ፡ ፡ አመሰግናለሁ ፡ ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልኝ።
ለግፊት ላለብን እንዴት እንጠቀመው በቀን ምን ያህል
ጠቀሜታውን አብራርተህ ግን እንዴትና በምን መጠን መጠቀም እንደሚቻል አልገለፅክም።የብዙ መድኃኒት አዋቂዎች ችግር መጠን አለማወቅና በምን የጤና ሁኔታላይ ያለ ሰው መውሰድ ወይም አለመውሰድ አንዳለበት አያብራሩም ወይም አያውቁም ይህ ደግሞ ከጥቅሙ ጉዴቱ ይበልጣልና ጥንቃቄ ያስፈልጋል ባይነኝ
በጣም እናመሰግናለን
አጠቃቀሙን ብታብራራልን ተባረክ
እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን❤❤
Qixelun b shay melk mazegajet yichalal?
እንስላል ማለት ቅጠሉ ታሽቶ ስሸተት የአረቄ ሽታ ያለው ነውን ?
Awo
አዎ እሱ ነው
አዉ
አወ
አዎ ነጭ አረቄ ነጭ አረቄ የምሸት ማለት ነው
ዶክ ቅጠሉንነዉምንጠቀመው
Thanks
እናመሰግናለን
በአረብኛ የንሱን ይባላል
thanck you very much and its correct solution as i checkrd from old petson here in my area
Ketelun afelto endeshay metkem ayechalm??
እንሥላል በጣም ጠንካራ
እኔ የማሀጸን እንፈክሽን እያሰጫየኝ ነው መደሀንቱ ነገሩኝ
You tube Dr. Barbara Oneil በጣም ዓለም የታወቀች ተመራማረና ሰለ የተፈጥሮ መድኋኒቶች ተመራማሪ ነች ጠይቂያት እርግጠኛ ነኝ ትረዳሻለች
ውሀ በደብጠጭ
ከርቤ ቆንጆ ነዉ ሳይበዛ ለ2.3ቀን ዘፍዝፎ 1ብርጭ መጣት ሳይበዛ አተር ፍሬ የሚያክል አነደከረሜላ ማኘክ
በአረበኛ ቅጠሉ ሸበት በኢቶቢያ ኩመን ነው ወይስ የዶግ ነው?????
kamun aydele yensun yibaalaal
@@jemilaahmed9390 አይደለም ስሙ ሸመር ይባላል
@@wijdanabdu3924ትክክል
@@wijdanabdu3924የንሱን ነዉ (ሸመር)ሳይንስ እያሰቃየኝ ነዉ
አወንነዉ፡ሸበክየሚባለዉነዉ በአረበኛ
አናመሰግናለን በዚሁ ቀጥልበት
እናመሰግናለን ደኩተር
እርጥቡን ቶሎ ቶሎ ለማናገኝ ሰዎችስ ድርቀን አስቀምጠን በሻይ መልክ ልንጠቀመው እንችላለን?
ለወር አበ ባ ወቅትስ አይጠቅምም
❤እናመሰግናለን ፍሬዉን አፍልታቹ ጠ ጡ በጣም እወዳለሁ ለዉጥ አየሁበት
Ebakeh lesukar teru newy? Ebakeh meleselgn
Wenedem eihetoche kemone yeeinselale fere new einde eine eineselalein bedenebe akewalehu lehode eimeme new yemetekemote eigaga ale gene fere seyafera ayechew alawekem negeruge kemone bearebega new einede ferew?
የእንስላል ፍሬ ስሙ ፈኔል ነው በእንግሊዝኛ
ቅጠሉን ነዉምጠቀመው
የእንስላል ቅጠል አፍልቶ መጠጣት አይጠቅምም ??
ይጠቅማል ኣላስፈላጊ ነገሮችን በሽንት መልክ ያስወግዳል
Dr enamseginaln gin qixaluns edt naw yaminaragawu
እናመሰግናለን ክቡር ወንድማችን
ፍሬው ኩመን ይባላል
ኩመን ነዉ( ከሙን) የፃፍሽዉ የፊደል ስህተት ነዉ ወይስ ትክክል ኩመን ነዉ ለማለት ነዉ? ከሙን እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ ትንሽ ይቀራረባል እንጅ
አመሰግናለሁ
Dr 'Lesukar yagelgelalewy ebakeh melselgn
እናመሰግናል ግንየጨጓራ መዳኒት እዳለህ እባክህ
Be Bunna Mexexat yichalal?
God bless you.🙏🙏🙏
እንስላል ምንድነው
ለሆያሆየ የሚያበሩት ነውዴ ባገራችን
ባረቦች ምን ይባላል
ሸበትነው ቅጠሉ
Yansoon
ሌሱን ይባላል ባረበኛ
ከምግብ በሗላ ፍሬውን በትንሿ ማንኪያ
ለተነፋ ሆድ ለሚያቅር ይጠቅማል የደምማቅጠኛ መድኃኒት ለሚወስድ ይሄ እንስላል ኣይፈቀድም 🙏🙏🙏😍
አርብሀገር ሻይ ይጠጡታል እኔ ጥቅም ያለው አይመስለኝም ነበር እኛ ሀገር ብዙም የለ ፍሬው የኮረሪማ ይመስላል
በአረበኛ ስሙ ያንሱን ነው እንደ ???🙏
Can I make the bottom (white)one boiled like tee and drink? please tell me is it possible or no thank you have a good time
Yes, you can...
አልገባኝም Fennel seeds እና እንስላል አንድ ነዉ።
ልክ ነሽ
Thank you for sharing.
ምንድነዉባረበኛታቅደሁዶክተርወየ
ሸበትወይም እሥፌጂነው በአረበኛ
ፍረውደግሞ ሸመርነውየሚባለው
ሽብት ይሉታል በአረበኛ ግን ኢትዮ አለ እንዴ?እኔአላወኩትም
@@زيبة-ج5ز እህትስሙባረበኛሸመርይባላል::ኢትዮአለግንስሙንአላቀዉም::ለበርበሪቅመምይሆናልመሰለኝ
@@سعد-ز8ب ሸመር ከሆነእማ አውቀዋለሁ በየጓሯችን ይበቅላል (ሁመር ይባላል በአካባቢያችን አጠራር)ግን ቅጠሉ ከሽብትጋ ተመሣሥሎብኝነው እዝሕ ለብዙ ነገሮች ይጠቀሙታል ከዳቦሊጥጋም ያቦኩታል
የኛን አገር የጫካውን እንሰላል መጠቀም ይቻላል ወይ?
ግፊት ላለበት እንዴት ነው አጠቃቀሙ
አረ የት እም ናገነው
ፍሬው የት ነው ሚገኘው p/s?
Hind suke w ist yigegnal Fenel yibalal ,store wistm ende safe way yigegnal.
እናመስግናለን አጠቃቀሙን
Batm amsgenalwo etkamwalwo gen eha hulu tikem endalw alkem nber jus arboche sela mitkamuti nber Thanks
እግዚአብሄር አብዝቶ እውቀቱን ይባርክ ልብ እናመስግናለን።
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
ዶክተር ስኳር ህሙማን መውሰድ ይቻላል አንዴ ላስቸግርህ ለምታሳውቀን ለጤናችን የሚጠቅሙ ባህላዊ መዳኒቶች እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ስኳር የታመመ ሰው በጣም በትልቅ ብረት ድስት ተፈልቶ ከጠዋት ጀምሮ 8,9ስሀት መጠጣት በመጨረሻ የጠርሙሱን እምቢ ውሃ መጠጣት በጣም ውጤታማ ነው ብሎ የተጠቀመ ሰው ነገረኝ
አምቦ ውሃ
የሱካር ኪኒን የምትጠቀሚ ከሆነ እንዳትጠጭ
እንዴት ነው እምንጠቀመው እንስላሉ
ፍሬውን በሻይ መልክ መጠቀም ቅጠሉን ከሰላጣ ደባልቆ መብላት ይቻላል
ሽታውን እንደት እናሥወግደዋለን
ሽታው እኮ አሪፍ ነው
ሽታው በጣም ነው ደስ የሚለው እኮ!
የደሞ መነሱ በሚነዪመለል
እናመሠግናለን
ውድ ውንድሜ አረቄ የሚሸተው ነው ውይ እሱ ክሆነ እቤቴ ጋሮ መአት ነው
አዎ። ልክ ሽታው እንደ አረቄ (ጂን) ነው
ለኩላሊት ጤንነት እንዴት እንጠቀመው እባክህ
Tekekel dese yemel sheta alew zemebeloem ayebekelem eihet letameme fetueih new
በገጠር ጫት ጋር ይበላል
Kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu enamsgenalen
ሽታ አለው ከይደል
❤️❤️💛💚👏
Selam, . . Beadis tinat Fenchel ( ebzelal) Cancer keskash Substance silalew. Betam betenekake mewesed alebet . . . . Bematibat gizena beregezena seat mewesed yelebetem
እናመሰግናለን ወንድሜ እኔ እጠቀማለሁ አልፎ አልፎ ግን ይሄን ያክል ጥቅም እንዳለው አላውቅም ነበር
የንሱን ነውደ
@@seada5882 አዎ እሱ ነው
አወ
ኢሊሶን ነው በአርበኛ ሰሙ
ለምን ያሕል ግዜ ስንጠቀም ከምታይብን ሕመም መፈወስ እንችላለን እንደየበሽታው የግዜ ግድብ ቢቀመጥ መልካም ነው።
ህንዶች በጣም ይጠቀሙታል ሁሌም ቅባት ያለው ምግብ ከተመገቡ በሆላ እንስላልጠቃሚ ነው
Ene zare nw simunim yesemahut🙏
በየቀኑ መጠቀም እንችላለን?
አጠቃቀሙን በደንብ ቢገልጹልነ
አወ!!!
አጠቃቀሙን
ለለምጥ በሽታም አሪፍ ነው ቆዳን ወደ ነበረበት ይመልሳል
አጠቃቀሙን ንገሩኝ እህት
አጠቃቀሙን ተባበሪኝ 😢😢😢
@@kedjaalike የእስላሉን ፍሬ በቡነ መፍቻ ሸርከት ሸሪከት አድርገሺ ፍጪተሺ በሞቀ ውሃ ዘፍዝፈሺ ማደር ከዛ ጧት አጥልለሺ ውሃ አሙቀሺ አቀላቅለሺ መጠጣት ሌላው ደግሞ ልክ እንደ ሻይ አፍልተሺ መጠጣት ጣአሙ በጣም ሀርፍ ነዎ
@@FhgGhf-zz1kl ለጠባሳ እንዴት እደምቀባው አስረጅኝ ውዴ
Ba arbiyna abahan yebalal ba amareny main yebalal
Ajaiba Ajaiba nawe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በአረበኛ
የምታቁት
ስሙንበአረበኛንገሩኝ

ስሙን
ባረበኛንገሩኝ
ሸመር ነው የሚባለው
እናመሰግናለን ዶክተር
Thanks
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን
አጠቃቀሙን
❤❤
💖💖💖💖💖
እናመስግናለን